am_tn/1ch/17/16.md

2.6 KiB

አለ

“ዳዊት አለ”

አቤቱ አምላክ ሆይ፥ እስከዚህ ያደረስኸኝ እኔ ማን ነኝ? ቤቴስ ምንድር ነው?

ዳዊት ይህን ጥያቄ የጠየቀው ያህዌን አዋጅ ሲሰማ የተሰማውን ጥልቅ ስሜት ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ መልስ የማይጠብቅ ጥያቄ እንደ መግለጫ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት: - “ያህዌ አምላክ ሆይ፣ እኔና ቤተሰቤ ፣ ለዚህ ክብር ብቁ አይደለንም። (መልስ የማይጠብቅ ጥያቄ: ይመልከቱ)

ይህ … ጥቂት ነበረ

አስፈላጊ ያልሆነ ነገር ትንሽ እንደሆነ ተገልጻል፡፡ (ፈሊጥ: ይመልከቱ)

በፊትህ

እዚህ ማየት ፍርድን ወይም ግምገማን ይወክላል፡፡ አት: - “በፍርድህ” (ዘይቤ: ይመልከቱ)

ስለ ባሪያህ ቤት

እዚህ ላይ ዳዊት ራሱን “አገልጋይህ” ሲል ጠርቶታል ፡፡ ይህ በመጀመሪያ መደብ መጠሪያ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ አት: - “ቤተሰቤ”(ይመልከቱ የመጀመሪያ ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ)

ለሩቅ ዘመን

ይህ የሚናገረው ስለ ጊዜ ሲሆን፣ አንድ ነገር የሚጓዝ እና የሆነ ቦታ እንደሚደርስ ሆኖ ቀርቧአል። አት: - “እናም ወደፊት ምን ይሆናል” (ዘይቤ: ይመልከቱ)

ዳዊት ጨምሮ የሚለው ምንድር ነው?

ዳዊት ይህንን ጥያቄ ለያህዌህ የሚለው አንዳች እንደሌለው ለማጉላት ተጠቅሞበታል፡፡ አት: - “ከዚህ በላይ የምናገርህ ነገር የለም።” (መልስ የማይጠብቅ ጥያቄ: ይመልከቱ)

ባሪያህ

እዚህ ላይ ዳዊት ራሱን “አገልጋይህ” ሲል ጠርቶታል፡፡ ይህ በመጀመሪያ መደብ መጠሪያ ሊገለፅ ይችላል፡፡ አት: - “እኔ” (የመጀመሪያ ፣ ሁለተኛ ፣ ወይም ሶስተኛ መደብ መጠሪያ ይመልከቱ)

አንተ ባሪያህን ታውቀዋለህና ለባሪያህ ስለ ተደረገ ክብር

እነዚህ ሁለት ሐረጎች ተመሳሳይ ትርጉም ያላቸው እና ለማጉላት የተደጋገሙ ናቸው፡፡ (ይመልከቱ: ትይዩአዊ)

ለባሪያህ ስለ ተደረገ ክብር

“እውቅና” የሚለው ስም “ዕውቅና” በሚለው ቃል መተርጎም ይችላል። አት: - “አገልጋይህን በልዩ ሁኔታ አውቀኸዋል” (ረኪክ ስሞች: ይመልከቱ)