am_tn/psa/089/052.md

12 lines
892 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# አጠቃላይ መረጃ፡
ይህ ቁጥር ከዚህ ዝማሬ መጨረሻነት/ማብቂያነት የላቀ ነው፡፡ በመዝሙር 73 ለሚጀምረው እና በመዝሙር 89 ለሚጨርሰው ለመጽሐፈ መዝሙር 3 የመዝጊያ ሀሳብ ነው፡፡
# ያህዌ ለዘለዓለም የተባረከ ይሁን
ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "ህዝቦች ያህዌን ለዘለዓለም ያወድሱት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)
# አዎን እና አዎን /አሜን፤ አሜን
"አሜን" የሚለው ቃል የተወከለው እርሱ የተናገረውን ለማረጋገት ትኩረት ለመስጠት ነው፡፡ ይህ በመዝሙር 41፡13 እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡