892 B
892 B
አጠቃላይ መረጃ፡
ይህ ቁጥር ከዚህ ዝማሬ መጨረሻነት/ማብቂያነት የላቀ ነው፡፡ በመዝሙር 73 ለሚጀምረው እና በመዝሙር 89 ለሚጨርሰው ለመጽሐፈ መዝሙር 3 የመዝጊያ ሀሳብ ነው፡፡
ያህዌ ለዘለዓለም የተባረከ ይሁን
ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "ህዝቦች ያህዌን ለዘለዓለም ያወድሱት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)
አዎን እና አዎን /አሜን፤ አሜን
"አሜን" የሚለው ቃል የተወከለው እርሱ የተናገረውን ለማረጋገት ትኩረት ለመስጠት ነው፡፡ ይህ በመዝሙር 41፡13 እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡