12 lines
790 B
Markdown
12 lines
790 B
Markdown
|
# አንተ የባህሩን ቁጣ ትገዛለህ
|
||
|
|
||
|
"አንተ የባህሩን ቁጣ ትቆጣጠራለህ"
|
||
|
|
||
|
# ረዐብን እንደ ተገደለ ያህል ታደቀዋለህ
|
||
|
|
||
|
እዚህ ስፍራ "ረዐብ" የሚለው ቃል የባህርን አውሬ ያመለክታል፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ እና ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚሉትን ይመልከቱ)
|
||
|
|
||
|
# በብረቱ ክንዶችህ
|
||
|
|
||
|
እዚህ ስፍራ "ክንድ" የሚወክለው ሀይልን ነው፡፡ "በታላቁ ሀይልህ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)
|