am_tn/psa/089/009.md

790 B

አንተ የባህሩን ቁጣ ትገዛለህ

"አንተ የባህሩን ቁጣ ትቆጣጠራለህ"

ረዐብን እንደ ተገደለ ያህል ታደቀዋለህ

እዚህ ስፍራ "ረዐብ" የሚለው ቃል የባህርን አውሬ ያመለክታል፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ እና ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚሉትን ይመልከቱ)

በብረቱ ክንዶችህ

እዚህ ስፍራ "ክንድ" የሚወክለው ሀይልን ነው፡፡ "በታላቁ ሀይልህ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)