am_tn/pro/08/22.md

20 lines
843 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# በቀድሞ ዘመን የስራው መጀመርያ
“እኔ እርሱ በቀድሞ ዘመን ከፈጠራቸው ነገሮች የመጀመርያው ነበርሁ
# በቀድሞ ዘመን
“በጣም ከረጅም ጊዜ በፊት”
# ዘመናት
“ዘመን” የሚለው ቃል የሚያመለክተው በጥቅሉ በጣም ረጅም ጊዜን ነው፡፡
# ተሰራሁ
ይህ በገቢር ግስ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር ሰራኝ”
# ምድር ከመፈጠርዋ አስቀድሞ
“አስቀድሞ” የሚለው ቃል በጥቂቱ ረቂቅ በሆነ መንገድ ሊተረጎም ይችላ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር ምድርን ከፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ” (ረቂቅ ስም የሚለውን ይመልከቱ)