# በቀድሞ ዘመን የስራው መጀመርያ “እኔ እርሱ በቀድሞ ዘመን ከፈጠራቸው ነገሮች የመጀመርያው ነበርሁ # በቀድሞ ዘመን “በጣም ከረጅም ጊዜ በፊት” # ዘመናት “ዘመን” የሚለው ቃል የሚያመለክተው በጥቅሉ በጣም ረጅም ጊዜን ነው፡፡ # ተሰራሁ ይህ በገቢር ግስ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር ሰራኝ” # ምድር ከመፈጠርዋ አስቀድሞ “አስቀድሞ” የሚለው ቃል በጥቂቱ ረቂቅ በሆነ መንገድ ሊተረጎም ይችላ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር ምድርን ከፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ” (ረቂቅ ስም የሚለውን ይመልከቱ)