am_tn/luk/19/47.md

12 lines
557 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# አያያዥ ሀሳብ፡
ይህ የዚህ ታሪክ መጨረሻ ክፍል ነው፡፡ እነዚህ ቁጥሮች ዋናው የታሪኩ ክፍል ከተጠናቀቀ በኋላ ስለሚቀጥለው ድርጊት ይናገራሉ፡፡ (የታሪክ መጨረሻ የሚለውን ይመልከቱ)
# በቤተ መቅደስ
"በቤተ መቅደስ አደባባይ/አጥር ግቢ" ወይም "በቤተ መቅደስ"
# እርሱን በጥንቃቄ ይሰሙት ነበር
"ኢየሱስ ለሚናገረውን ከፍ ያለ ትኩረት ይሰጡ ነበር"