am_tn/2sa/15/16.md

20 lines
1.1 KiB
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# ቤቱን እንዲጠብቁ
እዚህ ስፍራ "መጠበቅ" የሚለው ቃል ጥንቃቄ ማድረግ ማለት ነው፡፡ "ቤቱን እንዲጠብቁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)
# በመጨረሻው ቤት
ይህ የሚያመለክተው ከተማይቱን ለቀው ሲወጡ የሚመጡበትን የመጨረሻ ቤት ነው፡፡ "ከተማይቱን ለቀው ሲወጡ የመጨረሻው ቤት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)
# ከሊታውያን… ፈሊታውያን
የእነዚህን የህዝብ ወገኖች ስም በ2 ሳሙኤል 8፡18 ላይ እንደ ተረጎሙት በተመሳሳይ ይተርጉሙ፡፡
# ጌትያውያን
ይህን የህዝብ ወገን ስም በ2 ሳሙኤል 6፡10 ላይ እንደ ተረጎሙት በተመሳሳይ ይተርጉሙ፡፡
# ስድስት መቶ ወንዶች
"600 ወንዶች" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)