# ቤቱን እንዲጠብቁ እዚህ ስፍራ "መጠበቅ" የሚለው ቃል ጥንቃቄ ማድረግ ማለት ነው፡፡ "ቤቱን እንዲጠብቁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ) # በመጨረሻው ቤት ይህ የሚያመለክተው ከተማይቱን ለቀው ሲወጡ የሚመጡበትን የመጨረሻ ቤት ነው፡፡ "ከተማይቱን ለቀው ሲወጡ የመጨረሻው ቤት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ) # ከሊታውያን… ፈሊታውያን የእነዚህን የህዝብ ወገኖች ስም በ2 ሳሙኤል 8፡18 ላይ እንደ ተረጎሙት በተመሳሳይ ይተርጉሙ፡፡ # ጌትያውያን ይህን የህዝብ ወገን ስም በ2 ሳሙኤል 6፡10 ላይ እንደ ተረጎሙት በተመሳሳይ ይተርጉሙ፡፡ # ስድስት መቶ ወንዶች "600 ወንዶች" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)