am_tn/1ch/04/13.md

16 lines
1.1 KiB
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# አጠቃላይ መረጃ
ኬን የዮፎኒ እና የካሌብ ዘሮች እንደመሆናቸው የቁጥር ድልድይ መፍጠር እና ቁጥር 15ን ከቁጥር 13 ጋር ማዋሃድ ጠቃሚ ሊሆን ይችላል። (ቁጥር ድልድዮች፡ ይመልከቱ)
# ቄኔዝ… ጎቶንያልና … ሠራያ … ሐታት … መዖኖታይ … ዖፍራን … ኢዮአብ … ዮፎኒም … ዒሩ… ኤላ … ነዓም … የይሃሌልኤል … ዚፍ… ዚፋ… ቲርያ… አሣርኤል
እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡
# የጌሃራሽምን … እነርሱም ጠራቢዎች ነበሩ
ጌሃራሽምን “የሸለቆ ጠራቢዎች” ማለት ነው፡፡ ይህ ከማብራሪያ ጋር ግልፅ ሊደረግ ይችላል፡፡ አት: “ጌሃራሽምን፣ ‘የጠራቢዎች ሸለቆ’ ማለት ነው፡፡ እንዲህ ተብሎ የተጠራው ሕዝቦቹ ጠራቢዎች ስለነበሩ ነው፡፡
# ጠራቢዎች
ነገሮችን በመፍጠር ወይም በመገንባቱ የተካኑ ሰዎች