# አጠቃላይ መረጃ ኬን የዮፎኒ እና የካሌብ ዘሮች እንደመሆናቸው የቁጥር ድልድይ መፍጠር እና ቁጥር 15ን ከቁጥር 13 ጋር ማዋሃድ ጠቃሚ ሊሆን ይችላል። (ቁጥር ድልድዮች፡ ይመልከቱ) # ቄኔዝ… ጎቶንያልና … ሠራያ … ሐታት … መዖኖታይ … ዖፍራን … ኢዮአብ … ዮፎኒም … ዒሩ… ኤላ … ነዓም … የይሃሌልኤል … ዚፍ… ዚፋ… ቲርያ… አሣርኤል እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ # የጌሃራሽምን … እነርሱም ጠራቢዎች ነበሩ ጌሃራሽምን “የሸለቆ ጠራቢዎች” ማለት ነው፡፡ ይህ ከማብራሪያ ጋር ግልፅ ሊደረግ ይችላል፡፡ አት: “ጌሃራሽምን፣ ‘የጠራቢዎች ሸለቆ’ ማለት ነው፡፡ እንዲህ ተብሎ የተጠራው ሕዝቦቹ ጠራቢዎች ስለነበሩ ነው፡፡ # ጠራቢዎች ነገሮችን በመፍጠር ወይም በመገንባቱ የተካኑ ሰዎች