am_tn/rev/17/16.md

12 lines
840 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# ራዕይ 17፡ 16-17
ጥላቻ
ይህንን በ [REV 2:6](../02/06.md). ላይ ያለውን በተረጎምክበት መንገድ ተርጉመው፡፡
ባዶዋንና ራቁትዋን አድርግ
"ያላትን ሁሉ ስረቃት እና ባዶዋን አስቀራት"
ሥጋዋንም ይበላሉ፥ በእሳትም ያቃጥሉአታል።
እነዚህ ሁለት ንዑስ ዓረፍተ ነገሮች ያላቸው ትርጉም እርሷን ፈጽሞ ማጥፋት ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-parallelism]] and [[rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor]])
የእግዚአብሔር ቃ ፍጻሜን እስኪያገኝ ድረስ
አማራጭ ትርጉም: "እግዚአብሔር ይሆናል ያለውን ነገር እስኪሆን ድረስ" (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive]])