# ራዕይ 17፡ 16-17 ጥላቻ ይህንን በ [REV 2:6](../02/06.md). ላይ ያለውን በተረጎምክበት መንገድ ተርጉመው፡፡ ባዶዋንና ራቁትዋን አድርግ "ያላትን ሁሉ ስረቃት እና ባዶዋን አስቀራት" ሥጋዋንም ይበላሉ፥ በእሳትም ያቃጥሉአታል። እነዚህ ሁለት ንዑስ ዓረፍተ ነገሮች ያላቸው ትርጉም እርሷን ፈጽሞ ማጥፋት ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-parallelism]] and [[rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor]]) የእግዚአብሔር ቃ ፍጻሜን እስኪያገኝ ድረስ አማራጭ ትርጉም: "እግዚአብሔር ይሆናል ያለውን ነገር እስኪሆን ድረስ" (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive]])