19 lines
2.0 KiB
Markdown
19 lines
2.0 KiB
Markdown
|
# ማቴዎስ 5፡27-28
|
||
|
|
||
|
አያያዥ ዓረፍተ ነገር
|
||
|
ኢየሱስ የብሉይ ኪዳን ሕግጋትን ለመፈጸም መምጣቱን ማስተማሩን ቀጥሏል፡፡ በዚህ ሥፍራ ስለዝሙት እና ምኞች ማስተማር ጀምሯል፡፡
|
||
|
አጠቃላይ መረጃ
|
||
|
ኢየሱስ በቡድን ለሚያደምጡ ሰዎች በግለሰብ ደረጃ ምን እንደሚያጋጥማቸው በመናገር ላይ ነው፡፡ “ሰምታችኋል” በሚለው ሀረግ ውስጥ የሚገኘው “እናንተ” የሚለው ቃል ብዙ ቁጥር ነው፡፡ “አታመንዝር” የሚለው ትዕዛዝ “አንተ” የሚለውን ቃ በውስጡ ይዞዋል ይሁን እንጂ “አንተ” የሚለው ቃል በብዙ ቁጥር መተርጎም ትችላለህ፡፡ ([[rc://*/ta/man/translate/figs-you]] ተመልከት)
|
||
|
እንዲህ እንደተባለ ሰምታችኋል
|
||
|
ይህ በቀጥታ እንዲህ ተብሎ ሊገለጽ ይችላል፡፡ ኤቲ፡ “እግዚአብሔር እንዲህ ብሏል፡፡” ([[rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት)
|
||
|
መፈጸም
|
||
|
ይህ ቃል አንድን ነገር ማድረግን ያመለክታል፡፡
|
||
|
እኔ ግን እንዲህ እላችኋለሁ
|
||
|
ይህንን በ [MAT 5:22](./21.md) እንደ ተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡
|
||
|
ሴትን ተመልክቶ በልቡ የተመኛት ማንኛውም ሰው አመንዝሯል
|
||
|
ይህ ምሳሌያዊ ንግግር ሴትን ተመልክቶ በልቡ የተመኛት ማንኛውም ሰው ካመነዘረ ሰው እኩሉ ጥፋተኛ መሆኑን ያሳያል፡፡ ([[rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor]] ተመልከት)
|
||
|
የተመኛት
|
||
|
“እንዲሁም የተመኛት” ወይም “ከእርሷ ጋር ለመተኛት የተመኘ ሰው”
|
||
|
በልቡ
|
||
|
በዚህ ሥፍራ “ልብ” የሚያመለክተው የአንድን ሰው ሀሳብ ነው፡፡ ኤቲ፡ “በአእምሮው” ወይም “በሀሳቡ”፡፡ ([[rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy]] ተመልከት)
|