am_tn/lev/23/26.md

9 lines
738 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# የሰባተኛው ወር አሥረኛ ቀን
ይህ በዕብራዊያን ቀን አቆጣጠር ሰባተኛ ወር ነው:: በምዕራባዊያን አቆጣጠር አሥረኛው ቀን መስከረም ወር መጨረሻ አካባቢ ነው:: (የዕብራይስጥ ወራትንና መደበኛ ቁጥሮችን ይመልከቱ)
# የሥርየት ቀን
የእስራኤልን ሕዝብ ኃጢአት ሁሉ እግዚአብሔር ይቅር እንዲል በየዓመቱ በዚህ ቀን ሊቀ ካህኑ ለእግዚአብሔር መሥዋዕት ያቀርባል::
አት፡ “ለይቅርታ ወይም ለሥርየት መሥዋዕት የሚቀርብበት ቀን” (ያልታወቁትን ስለመተርጐም ይመልከቱ)