# የሰባተኛው ወር አሥረኛ ቀን ይህ በዕብራዊያን ቀን አቆጣጠር ሰባተኛ ወር ነው:: በምዕራባዊያን አቆጣጠር አሥረኛው ቀን መስከረም ወር መጨረሻ አካባቢ ነው:: (የዕብራይስጥ ወራትንና መደበኛ ቁጥሮችን ይመልከቱ) # የሥርየት ቀን የእስራኤልን ሕዝብ ኃጢአት ሁሉ እግዚአብሔር ይቅር እንዲል በየዓመቱ በዚህ ቀን ሊቀ ካህኑ ለእግዚአብሔር መሥዋዕት ያቀርባል:: አት፡ “ለይቅርታ ወይም ለሥርየት መሥዋዕት የሚቀርብበት ቀን” (ያልታወቁትን ስለመተርጐም ይመልከቱ)