am_tn/lev/10/08.md

24 lines
1.7 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# ይህም
እዚህ “ይህ” ወደ ኋላ መለስ ብሎ ካህናት ወደ መገናኛው ድንኳን በሚገቡበት ጊዜ ወይን ወይም ጠንካራ መጠጥ እንዳይጠጡ የታዘዙትን የሚያመለክት ነው::
# በልጅ ልጆቻችሁ ዘንድ የሚጠበቅ ዘላለማዊ ሥርዓት ነው:: በዘሌዋዊያን 3፡17 እነዚህን ቃላት እንዴት እንደተረጐሙ ይመልከቱ::ለመለየት
በዚህ አድስ ዐረፍተ ነገር መጀመር ይቻላል:: “መለየት ይችሉ ዘንድ ይህን ያድርጉ”
# በተቀደሰውና ባልተቀደሰው መካከል
“የተቀደሰ” እና “ያልተቀደሰ” ቅጽል ሥሞች እንደ ቅጽል ግሥ ሊገለጹ ይችላሉ:: አት: “ቅዱስ በሆነውና ቅዱስ ባልሆነው ወይም ለእግዚአብሔር በተለየውና በተራው” (ቅጽል ሥሞችን ይመልከቱ)
# በርኩሱና ንጹሑ መካከል
“ርኩሱ” እና “ንጹሑ” ቅጽል ሥሞች እንደ ቅጽል ግሥ ሊገለጹ ይችላሉ:: አት: “ርኩሰ በሆነውና ንጹህ በሆነው በካከል ወይም እግዚአብሔር በማይቀበለውና በሚቀበው መካከል” (ቅጽል ሥሞችን ይመልከቱ)
# ርኩስ
እግዚአብሔር እንዲነካ ያልፈለገው ሰው ወይም አንድ ነገር በአካል ርኩስ ተደርጐ ተገልጾአል:: (ዜይቤያዊ አነጋገር ይመልከቱ)
# ንጹህ
እግዚአብሔር እንዲነካ የፈለገው ሰው ወይም አንድ ነገር በአካል ንጹህ ተደርጐ ተገልጾአል:: (ዜይቤያዊ አነጋገር ይመልከቱ)