# ይህም እዚህ “ይህ” ወደ ኋላ መለስ ብሎ ካህናት ወደ መገናኛው ድንኳን በሚገቡበት ጊዜ ወይን ወይም ጠንካራ መጠጥ እንዳይጠጡ የታዘዙትን የሚያመለክት ነው:: # በልጅ ልጆቻችሁ ዘንድ የሚጠበቅ ዘላለማዊ ሥርዓት ነው:: በዘሌዋዊያን 3፡17 እነዚህን ቃላት እንዴት እንደተረጐሙ ይመልከቱ::ለመለየት በዚህ አድስ ዐረፍተ ነገር መጀመር ይቻላል:: “መለየት ይችሉ ዘንድ ይህን ያድርጉ” # በተቀደሰውና ባልተቀደሰው መካከል “የተቀደሰ” እና “ያልተቀደሰ” ቅጽል ሥሞች እንደ ቅጽል ግሥ ሊገለጹ ይችላሉ:: አት: “ቅዱስ በሆነውና ቅዱስ ባልሆነው ወይም ለእግዚአብሔር በተለየውና በተራው” (ቅጽል ሥሞችን ይመልከቱ) # በርኩሱና ንጹሑ መካከል “ርኩሱ” እና “ንጹሑ” ቅጽል ሥሞች እንደ ቅጽል ግሥ ሊገለጹ ይችላሉ:: አት: “ርኩሰ በሆነውና ንጹህ በሆነው በካከል ወይም እግዚአብሔር በማይቀበለውና በሚቀበው መካከል” (ቅጽል ሥሞችን ይመልከቱ) # ርኩስ እግዚአብሔር እንዲነካ ያልፈለገው ሰው ወይም አንድ ነገር በአካል ርኩስ ተደርጐ ተገልጾአል:: (ዜይቤያዊ አነጋገር ይመልከቱ) # ንጹህ እግዚአብሔር እንዲነካ የፈለገው ሰው ወይም አንድ ነገር በአካል ንጹህ ተደርጐ ተገልጾአል:: (ዜይቤያዊ አነጋገር ይመልከቱ)