am_tn/job/41/31.md

16 lines
807 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# ጥልቁን በማሰሮ እንደሚፈላ ውሃ አረፋ ያደርገዋል
"በውሃ ውስጥ ሲያልፍ፣ ከኋላው በማሰሮ እንደሚፈላ ውሃ አረፋ እየተው ይሄዳል"
# እርሱ
"እርሱ" የሚለው ቃል ሌዋታንን ያመለክታል፡፡
# ባህሩን በገንቦ እንዳለ ቅባት ያደርገዋል
በገንቦ ውስጥ ያለ ቅባት አንድ ሰው ቢበተብጠው ይደፈርሳል፣ እንደዚሁ ሌዋታን ሲዋኝበት ባህሩ ይደፈርሳል፡፡ (ተነጻጻሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)
# አንድ ሰው ጥልቁ ሽበት እንዳለው አድርጎ ሊያስብ ይችላል
ይህ የሚሆንበት ምክንያት ያንቀሳቀሰው ውሃ አረፋ ስለሚነጣ ነው