# ጥልቁን በማሰሮ እንደሚፈላ ውሃ አረፋ ያደርገዋል "በውሃ ውስጥ ሲያልፍ፣ ከኋላው በማሰሮ እንደሚፈላ ውሃ አረፋ እየተው ይሄዳል" # እርሱ "እርሱ" የሚለው ቃል ሌዋታንን ያመለክታል፡፡ # ባህሩን በገንቦ እንዳለ ቅባት ያደርገዋል በገንቦ ውስጥ ያለ ቅባት አንድ ሰው ቢበተብጠው ይደፈርሳል፣ እንደዚሁ ሌዋታን ሲዋኝበት ባህሩ ይደፈርሳል፡፡ (ተነጻጻሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ) # አንድ ሰው ጥልቁ ሽበት እንዳለው አድርጎ ሊያስብ ይችላል ይህ የሚሆንበት ምክንያት ያንቀሳቀሰው ውሃ አረፋ ስለሚነጣ ነው