20 lines
1.5 KiB
Markdown
20 lines
1.5 KiB
Markdown
|
# አጠቃላይ መረጃ፡
|
||
|
|
||
|
ነቢዩ ሆሴዕ እየተናገረ ነው
|
||
|
|
||
|
# በአምላኳ ላይ አምጻለችና ሰማሪያ ኀጢአተኛ ትሆናለች
|
||
|
|
||
|
እዚህ ስፍራ "ሰማርያ" የሚለው በእግዚአብሔር ላይ በማመጽ ሀጢአተኛ የሆኑትን በከተማይቱ የሚኖሩትን ሰዎች ያመለክታል፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪ በመነሳት ለአንድ ነገር ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)
|
||
|
|
||
|
# እነርሱ ይወድቃሉ
|
||
|
|
||
|
እዚህ ስፍራ "ይወድቃሉ" የሚለው መሞትን ይወከወላል፡፡ (ዩፊምዝም/የማያስድትን ቃለ ሻል ባለ ቃል መተካት የሚለውን ይመልከቱ)
|
||
|
|
||
|
# በሰይፍ
|
||
|
|
||
|
እዚህ ስፍራ "ሰይፍ" የሚለው የሚወክለው በጦርነት ጊዜ ሰይፍ የሚይዙ የጠላት ወታደሮችን ነው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪ በመነሳት ለአንድ ነገር ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)
|
||
|
|
||
|
# ትንንሽ ልጆቻቸው ተደፍጥጠው ቁርጥራጭ ይደረጋሉ፣ ነብሰጡር ሴቶቻቸው በገሃድ ይደፈራሉ
|
||
|
|
||
|
እነዚህ ሀረጋት በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፉ ይችላሉ፡፡ "ጠላት ትንንሽ ልጆቻቸውን ደፍጥጠው ይቆራርጣሉ፣ ነብሰ ጡር ሴቶችን በገሃድ ይደፍራሉ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)
|