am_tn/gen/33/12.md

24 lines
1.5 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# ጌታዬ ያውቃል
ይህ በትህትናና በመደበኛ መንገድ ዔሣውን ማመልከት ነው:: አት: “አንተ ጌታዬ ታውቃለህ” (አንደኛ ሁለተኛና ሶስተኛ ሰው አገላለጽ ይመልከቱ)
# ልጆች የጠኑ አይደሉም
ትርጉሙም ግልጽ ሊደረግ ይችላል፡፡ አት፡ “በፍጥነት ለመጓዝ ልጆች ገና የጠኑ አይደሉም”:: (ግምታዊ እውቀት ወይም ጥልቅ መረጃ ይጠቀሙ)
# አንዲት ቀን እንኳ በጥድፍያ ቢነዱ
ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊገለጽ ይችላል:: አት: “ለአንድ ቀን እንኳ በፍጥነት እንዲጓዙ ቢናጣድፋቸው” (ተሻጋሪና የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)
# ጌታዬ ከባሪያው ቀድሞ ይሂድ
ይህ ያዕቆብ ራሱን በመደበኛና በትህትና መንገድ የሚገልጸው ነው:: አት: “ጌታዬ እኔ ባሪያህ ነኝ” (ከፊቴ ቀድመህ ሂድ አንደኛ ሁለተኛና ሶስተኛ ሰው አገላለጽ ይመልከቱ)
# በሚነዱአቸው እንስሳት እርምጃ ልክ
“በሚነዱአቸው እንስባት እርምጃ ፍጥነት መጠን”
# ሴይር
በኤዶም ግዛት የሚገኝ ተራራማ ሥፍራ ነው፡፡ በዘፍጥረት 32 3 ይህን እንዴት እንደተረጐሙ ይመልከቱ፡፡ (ስሞችን ስለመተረጐም ይመልከቱ)