# ጌታዬ ያውቃል ይህ በትህትናና በመደበኛ መንገድ ዔሣውን ማመልከት ነው:: አት: “አንተ ጌታዬ ታውቃለህ” (አንደኛ ሁለተኛና ሶስተኛ ሰው አገላለጽ ይመልከቱ) # ልጆች የጠኑ አይደሉም ትርጉሙም ግልጽ ሊደረግ ይችላል፡፡ አት፡ “በፍጥነት ለመጓዝ ልጆች ገና የጠኑ አይደሉም”:: (ግምታዊ እውቀት ወይም ጥልቅ መረጃ ይጠቀሙ) # አንዲት ቀን እንኳ በጥድፍያ ቢነዱ ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊገለጽ ይችላል:: አት: “ለአንድ ቀን እንኳ በፍጥነት እንዲጓዙ ቢናጣድፋቸው” (ተሻጋሪና የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ) # ጌታዬ ከባሪያው ቀድሞ ይሂድ ይህ ያዕቆብ ራሱን በመደበኛና በትህትና መንገድ የሚገልጸው ነው:: አት: “ጌታዬ እኔ ባሪያህ ነኝ” (ከፊቴ ቀድመህ ሂድ አንደኛ ሁለተኛና ሶስተኛ ሰው አገላለጽ ይመልከቱ) # በሚነዱአቸው እንስሳት እርምጃ ልክ “በሚነዱአቸው እንስባት እርምጃ ፍጥነት መጠን” # ሴይር በኤዶም ግዛት የሚገኝ ተራራማ ሥፍራ ነው፡፡ በዘፍጥረት 32 3 ይህን እንዴት እንደተረጐሙ ይመልከቱ፡፡ (ስሞችን ስለመተረጐም ይመልከቱ)