am_tn/gen/29/04.md

16 lines
581 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# ያዕቆብም እነርሱን አለ
ያዕቆብም እረኞቹን አለ
# ወንድምቼ
ይህ ለእንግዶች በትህትና ሰላምታ የማቅረብ መንገድ ነው
# የናኮር ወንድ ልጅ ላባ
አዚህ ወንድ ልጅ ወንድ ዘርን ያመለክታል ሌላ ተገቢ ትርጉም የናኮር የልጅ ልጅ ላባ
# እነሆ ተመልከት ራሔል በጎችን እየነዳች በመምጣት ላይ ነች
አሁን ተመልከት የእርሱ ሴት ልጅ ራሔል ከበጎች ጋር በመምጣት ላይ ነች