# ያዕቆብም እነርሱን አለ ያዕቆብም እረኞቹን አለ # ወንድምቼ ይህ ለእንግዶች በትህትና ሰላምታ የማቅረብ መንገድ ነው # የናኮር ወንድ ልጅ ላባ አዚህ ወንድ ልጅ ወንድ ዘርን ያመለክታል ሌላ ተገቢ ትርጉም የናኮር የልጅ ልጅ ላባ # እነሆ ተመልከት ራሔል በጎችን እየነዳች በመምጣት ላይ ነች አሁን ተመልከት የእርሱ ሴት ልጅ ራሔል ከበጎች ጋር በመምጣት ላይ ነች