10 lines
1.1 KiB
Markdown
10 lines
1.1 KiB
Markdown
|
# ከተማይቱ ስትከበብ
|
||
|
|
||
|
"ከበባ" የሚለው ቃል "ከበበ" እና "አጠቃ" በሚሉ ግሶች ሊገለጽ ይችላል፡፡ "የአርሱ ሰራዊት ከተማዋን ከብቦ አጠቃ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)
|
||
|
|
||
|
# ጥቂት የዳዊት ወታደሮች ወደቁ
|
||
|
|
||
|
"ወደቁ" የሚለው ቃል የወታደሮቹ መገደል በተሻለ መንገድ የተገለጸበት ነው፡፡ "የዳዊት ወታደሮች ተገደሉ" ወይም "ከዳዊት ወታደሮች ጥቂቶችን ገደሉ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዩፊሚዝም/ የማያስደስትን ቃል ሻል ባለ ቃል መተካት የሚለውን ይመልከቱ)
|
||
|
እናም ኬጢያዊው ኦርዮም በዚያ ተገደለ
|
||
|
ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ "ኬጢያዊውን ኦርዮን ጨምሮ" ወይም "የከተማይቱ ሰዎች ኬጢያዊውን ኦርዮንም ገደሉ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)
|