am_tn/2ki/01/07.md

4 lines
349 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# ጠጉራም ልብስ የለበሰ
የዚህ ትርጒም፣ 1) ጠጉሩ ልበስ የሆነለት እስኪመስል ድረስ ጠጉራም ነበር ማለት ሊሆን ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በጣም ጠጉራም ነበር፡፡›› ወይም 2) ‹‹ልብሶቹ ከጠጉር የተሠሩ ነበሩ››