# ጠጉራም ልብስ የለበሰ የዚህ ትርጒም፣ 1) ጠጉሩ ልበስ የሆነለት እስኪመስል ድረስ ጠጉራም ነበር ማለት ሊሆን ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በጣም ጠጉራም ነበር፡፡›› ወይም 2) ‹‹ልብሶቹ ከጠጉር የተሠሩ ነበሩ››