19 lines
1.9 KiB
Markdown
19 lines
1.9 KiB
Markdown
|
# 2ኛ ዮሐንስ 1፡ 1-3
|
||
|
|
||
|
ሽማግሌው
|
||
|
ይህ የኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር የነበረውን ሐዋርያው ዮሐንስ የሚያመለክት ነው፡፡ ራሱን “ሽምግሌው” በማለት ይጠራል፡፤ ምክንያቱ አንድም በእድሜው ስላረጀ ወይም የቤተ ክርስቲያን መሪ በመሆኑ ሊሆን ይችላል፡፡
|
||
|
የተመረጠችው ሴት ሽማግሌ እና ልጆቿ
|
||
|
በግሪክ ደብዳቤዎች የሚጀምሩት በዚህ ዓይነት መልኩ ነው፡፡ የደብዳቤው ጸሐፊ ማንነት በግልጽ መቀመጥ ይኖረበታል፡፡ አማራጭ ትርጉም: "እኔ ሽማግሌው ዮሐንስ በማለት ደብዳቤውን የጻፈው ለተመረጠችው እና ለልጆቿ ነው፡፡
|
||
|
የተመረጠችው ሴት እና ልጆቿ
|
||
|
ይህ በዚያ ያሉትን ማህረ ምእመናን እና አማኞችን ያመለክታል፡፡
|
||
|
በእውነት የሚወዳቸው
|
||
|
አማራጭ ትርጉም፡ "በእውነት የሚወዳቸው"
|
||
|
በእኛ ስለሚኖርና ከእኛ ጋር ለዘላለም ስለሚሆን እውነት፥
|
||
|
አማራጭ ትርጉም፡ "በእውነት ስለሚናምን እና እስከ ዘላለምን በእምነት ስለምናምን"
|
||
|
እውነት
|
||
|
ይህ የኢየሱስ ትምህርት የሚያመለክት ነው፡፡
|
||
|
አባት . . . ልጅ
|
||
|
ይህ በእግዚአብሔር እና በኢየሱስ መካከል ያለው ግንኙነት ምን እንደሚመስል የሚያመለክት ጠቃሚ የማዕረግ ስም ነው፡፡ (ተመልከት፡ [[rc://*/ta/man/translate/guidelines-sonofgodprinciples]])
|
||
|
በእውነት እና በፍቅር
|
||
|
አማራጭ ትርጉም: "እውነት ስለሆኑ እና እኛንም ስለሚወዱን" ወይም "በእውነት እኛ ስለሚወዱን" (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-hendiadys]])
|