Wed Jul 19 2017 12:51:46 GMT+0300 (Jordan Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-07-19 12:51:47 +03:00
parent d375f8f776
commit e7a336ff7e
9 changed files with 10 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ያህዌ አምላካችን እናንተ ያልገነባችኋቸውንና በውስጣቸው ታላላቅና የበለጸጉ ከተሞች ያሉትን ምድር እንደሚሰጣችሁ ለአባቶቻችሁ ለአብርሃም ለይስሃቅና ለያዕቆብ የከበረ ቃል ኪዳኑን ሰጥቷቸዋል፡፡ 11የእነዚያ ከተሞች ቤቶች በብዙ ነገር የበለጸጉ ስሆኑ አንዳች ነገር ይዛችሁ መግባት አያስፈልጋችሁም ብሏል፡፡ የተቆፈሩ ጉድጓዶች አላቸው፡፡ አስቀድሞ የወይንና የወይራ ዛፎች ተተክለውባቸዋል፡፡ ስለዚህ ያህዌ ወደዚየ ምድር ሲያስገባችሁ ለኑሮ ሚያስፈልጋችሁ ሁሉ ይኖራችኋል፣
ያህዌ አምላካችን እናንተ ያልገነባችኋቸውንና በውስጣቸው ታላላቅና የበለጸጉ ከተሞች ያሉትን ምድር እንደሚሰጣችሁ ለአባቶቻችሁ ለአብርሃም ለይስሃቅና ለያዕቆብ የከበረ ቃል ኪዳኑን ሰጥቷቸዋል፡፡ 11የእነዚያ ከተሞች ቤቶች በብዙ ነገር የበለጸጉ ስሆኑ አንዳች ነገር ይዛችሁ መግባት አያስፈልጋችሁም ብሏል፡፡ የተቆፈሩ ጉድጓዶች አላቸው፡፡ አስቀድሞ የወይንና የወይራ ዛፎች ተተክለውባቸዋል፡፡ ስለዚህ ያህዌ ወደዚየ ምድር ሲያስገባችሁ ለኑሮ ሚያስፈልጋችሁ ሁሉ ይኖራችኋል፣12እናንተ ግን ከግብጽ ባርነት ያወጣችሁንና እነዚህን ነገሮች ሁሉ የሰጣችሁን ያህዌን እንዳትረሱ ተጠንቀቁ፡፡

2
06/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
እናንተ ያህዌ አምላካችንን ማክበር አለባችሁ፣ እርሱን ብቻ ማምለክ አለባችሁ፤ እውነት የሆነውን ለመናገር የከበረ መሀላ ስታደርጉ ወይም አንዳች ነገር ስታደርጉ በእርሱ ስም አድርጉ፡፡ 14በዚህ ምድር የሚኖሩ የሌላ ወገን ህዝቦች የሚያመልኳቸውን ማናቸውንም ጣኦት ማምለክ የለባችሁም፡፡
15በመካከላችሁ የሚኖረው ያህዌ አምላካችን፣ ማናቸውንም ጣኦት የሚያመለክን ህዝብ አይቀበልም፡፡ ስለዚህ ማናቸውንም ጣኦት ብታመልኩ፣ ያህዌ በጣም ይቆጣችኋል፣ ደግሞም ሙሉ ለሙሉ ያጠፋችኋል፡፡

1
06/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
አባቶቻችሁ በማሳህ እንዳደረጉት ሀጢአትን አታድርጉ ያህዌን አትፈታተኑት፡፡ 17ሁልጊዜም ህጎቹን ጠብቁ የከበሩ ትዕዛዛቶችን፣ እና እርሱ ለእናንተ የሰጣቸውን ደንቦች ጠብቁ፡፡

1
06/18.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ያህዌ ትክክልና መልካም ነው ያለውን ብቻ አድርጉ፡፡ ያንን ብታደርጉ፣ ነገሮች ለእናንተ ይሰምራሉ፡፡ ያህዌ ለአባቶቻችን ሊሰጣቸው ቃል ወደገባው ወደ መልካሚቱ ምድር መግባትና መውረስ ትችላላችሁ፡፡ 19እርሱ ቃል በገባው መሠረት ጠላቶቻችሁን ከዚያ ምድር በማባረር ያንን ያደርጋል፡፡

1
06/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
በመጪው ዘመን ልጆቻችሁ፣ ‹ያህዌ አምላካችን እነዚህን ህግጋትና ደንቦችን እንድንጠብቅ ስለምን አዘዘን ብለው ይጠይቋችኋል፡፡ 21ከዚያም እንዲህ ብላችሁ ትነግሯቸዋላችሁ፣ ‹አባቶቻችን በግብጽ ለነበረው ንጉስ ባሪያዎች ነበሩ ያህዌ ግን በታላቅ ሀይሉ ከግብጽ አወጣቸው፡፡ 22ብዙ አይነት ተአምራቶችን ሲያደርግ 22በግብጽ ሰዎች፣ በንጉሱና በመኳንንቱ ላይ ብዙ አይነት ተአምራቶችንና አስፈሪ ነገሮችን ሲያደርግ አዩት፡፡ 23በከበረ ቃሉ ለአባቶቻችን ሊፈጽም ቃል እንደገባው አባቶቻችንን ከግብጽ አውጥቶ ይህችን ምድር ሊሰጣቸው ወደዚህ አመጣቸው፡፡

1
06/24.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
እናም እርሱ እነዚህን ህግጋት ሁሉ እንድንጠበቅና እርሱን እንድናከብር አዘዘን፣ ይህም አሁን እያደረገ እንደሚገኘው ነገሮች ለእኛ መልካም እንዲሆኑልን፣ እርሱም ህዝባችንን እንዲጠብቅ እኛን ሊያበለጽገን ነው፡፡ 25ያህዌ አምላካችን እኛን የሚቀበለን እናደርገው ዘንድ ያዘዘንን እያንዳንዱን ነገር በጥንቃቄ ስንጠብቅ ነው፡፡

1
07/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 7 1 “ያህዌ አምላካችን ፈጥናችሁ ወደምትገቡባትና ወደምትወርሷት ምድር ያመጣችኋል፡፡ ወደ ምድሪቱ ስትቃረቡ፣ ከእናንተ ይልቅ ይበልጥ ሀይለኛ የሆኑትንና በቁጥር ብዙ የሆኑትን ሰባት የህዝብ ወገኖች ከዚያ ምድር ያባርራቸዋል፡፡ እነዚህም ህዝቦች ኬጢያውያን፣ ጌርጌሳውያን፣ አሞራውያን፣ ከነዓናውያን፣ ፌርዛውያን፣ ኤዊያውያን፣ እና ኢያቡሳውያን ናቸው፡፡

1
07/02.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ያህዌ አምላካችን እነርሱን እንድታሸንፍ ባበቃህ ጊዜ፣ ሁሉንም ማጥፋት ይኖርብሃል፡፡ ከእነርሱ ጋር አንዳች ስምምነት ማድረግ አይኖርብህም፣ ደግሞም ልትራራላቸው አይገባህም፡፡ 3ከእነርሱ ከአንዳቸውም ጋር ጋብቻ ማድረግ የለብህም፡፡ ሴት ልጆችህ ከእነርሱ ወንዶች ልጆች አንዳቸውንም እንዲያገቡ መፍቀድ የለብህም፣ ወይም ወንድ ልጆችህ ከእነርሱ ሴት ልጆች ከማናቸውም ጋር እንዲገቡ አትፍቀድ፡፡

1
07/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ያንን ብታደርግ፣ እነዚያ ህዝቦች ልጆችህ ያህዌን እንዳያመልኩ ሊገፋፏቸውና ሌሎች አማልዕክትን እንዲያመልኩ ሊያደርጓቸው ይችላሉ፡፡ ያ ከሆነ ደግሞ፣ ያህዌ አንተን በጣም ይቆጣል ደግሞም በፍጥነት ያጠፋሃል፡፡ 5በእነዚያ ህዝቦች ላይ የምታደርግባቸው ይህንን ነው፡፡ መሰዊያዎቻቸውን አፍርስ፣ ለአማልዕክቶቻችሁ ያቆሙትን የድንጋይ አምዶች ሰባብር፣ የአሼራን አማልዕክት ሲያመልኩ የሚጠቀሙባቸውን ምሰሶዎች ቆርጠህ ጣል፣ ደግሞም የተቀረጹ ጣኦቶቻቸውን አቃጥል፡፡