Wed Jul 19 2017 12:49:46 GMT+0300 (Jordan Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-07-19 12:49:46 +03:00
parent eb298c18f4
commit d375f8f776
4 changed files with 4 additions and 0 deletions

1
06/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
እናንተ እስራኤላዊያን ሰዎች ሆይ ስሙ! ያህዌ ብቻ አምላክ ነው፡፡ 5በውስጥ ማንነታችሁ ሁሉ፣ በስሜታችሁ ሁሉ፣ በምትችሉት ሁሉ ልትወዱት ይገባል፡፡

1
06/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ይገባል፡፡ 6ዛሬ እኔ የምሰጣችሁን እነዚህን ትዕዛዛት በፍጹም አትርሱ፡፡ 7ለልጆቻችሁ ስለህጉ ደጋግማችሁ አስተምሯቸው፤ ስለእነርሱ ሁልጊዜም ተናገሩ፡፡ በቤቶቻችሁ ውስጥ በሆናች ጊዜ እና ከቤት ውጭ ስትሆኑ ስለ ህግጋቱ ተነጋገሩ፤ በመኝታችሁ ተኝታችሁ ሳለና ስትነቁ ተጫወቷቸው፡፡

1
06/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
በትናንሽ ጥቅሎች ጽፋችሁ በእጆቻችሁ ላይ እሰሯቸው፣ እነርሱን ለማስታወስ እንዲረዳችሁ በግንባራችሁ ላይ በምትጠቀልሏቸው ጥምጥሞች ላይ ጻፏቸው፡፡9በቤቶቻችሁ መቃኖች እና በከተሞቻችሁ መግቢያ በሮች ላይ ጻፏቸው፡፡

1
06/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ያህዌ አምላካችን እናንተ ያልገነባችኋቸውንና በውስጣቸው ታላላቅና የበለጸጉ ከተሞች ያሉትን ምድር እንደሚሰጣችሁ ለአባቶቻችሁ ለአብርሃም ለይስሃቅና ለያዕቆብ የከበረ ቃል ኪዳኑን ሰጥቷቸዋል፡፡ 11የእነዚያ ከተሞች ቤቶች በብዙ ነገር የበለጸጉ ስሆኑ አንዳች ነገር ይዛችሁ መግባት አያስፈልጋችሁም ብሏል፡፡ የተቆፈሩ ጉድጓዶች አላቸው፡፡ አስቀድሞ የወይንና የወይራ ዛፎች ተተክለውባቸዋል፡፡ ስለዚህ ያህዌ ወደዚየ ምድር ሲያስገባችሁ ለኑሮ ሚያስፈልጋችሁ ሁሉ ይኖራችኋል፣