diff --git a/06/04.txt b/06/04.txt new file mode 100644 index 0000000..fa5d2c4 --- /dev/null +++ b/06/04.txt @@ -0,0 +1 @@ +እናንተ እስራኤላዊያን ሰዎች ሆይ ስሙ! ያህዌ ብቻ አምላክ ነው፡፡ 5በውስጥ ማንነታችሁ ሁሉ፣ በስሜታችሁ ሁሉ፣ በምትችሉት ሁሉ ልትወዱት ይገባል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/06/06.txt b/06/06.txt new file mode 100644 index 0000000..2ebb2bf --- /dev/null +++ b/06/06.txt @@ -0,0 +1 @@ +ይገባል፡፡ 6ዛሬ እኔ የምሰጣችሁን እነዚህን ትዕዛዛት በፍጹም አትርሱ፡፡ 7ለልጆቻችሁ ስለህጉ ደጋግማችሁ አስተምሯቸው፤ ስለእነርሱ ሁልጊዜም ተናገሩ፡፡ በቤቶቻችሁ ውስጥ በሆናች ጊዜ እና ከቤት ውጭ ስትሆኑ ስለ ህግጋቱ ተነጋገሩ፤ በመኝታችሁ ተኝታችሁ ሳለና ስትነቁ ተጫወቷቸው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/06/08.txt b/06/08.txt new file mode 100644 index 0000000..36d6bd5 --- /dev/null +++ b/06/08.txt @@ -0,0 +1 @@ +በትናንሽ ጥቅሎች ጽፋችሁ በእጆቻችሁ ላይ እሰሯቸው፣ እነርሱን ለማስታወስ እንዲረዳችሁ በግንባራችሁ ላይ በምትጠቀልሏቸው ጥምጥሞች ላይ ጻፏቸው፡፡9በቤቶቻችሁ መቃኖች እና በከተሞቻችሁ መግቢያ በሮች ላይ ጻፏቸው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/06/10.txt b/06/10.txt new file mode 100644 index 0000000..31bd110 --- /dev/null +++ b/06/10.txt @@ -0,0 +1 @@ +ያህዌ አምላካችን እናንተ ያልገነባችኋቸውንና በውስጣቸው ታላላቅና የበለጸጉ ከተሞች ያሉትን ምድር እንደሚሰጣችሁ ለአባቶቻችሁ ለአብርሃም ለይስሃቅና ለያዕቆብ የከበረ ቃል ኪዳኑን ሰጥቷቸዋል፡፡ 11የእነዚያ ከተሞች ቤቶች በብዙ ነገር የበለጸጉ ስሆኑ አንዳች ነገር ይዛችሁ መግባት አያስፈልጋችሁም ብሏል፡፡ የተቆፈሩ ጉድጓዶች አላቸው፡፡ አስቀድሞ የወይንና የወይራ ዛፎች ተተክለውባቸዋል፡፡ ስለዚህ ያህዌ ወደዚየ ምድር ሲያስገባችሁ ለኑሮ ሚያስፈልጋችሁ ሁሉ ይኖራችኋል፣ \ No newline at end of file