Wed Jul 19 2017 12:31:46 GMT+0300 (Jordan Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
7a2fb903d3
commit
9c8c8b6270
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
13ሙሴ ለእስራኤላውያን እንዲህም አላቸው፣ “ከዚያ ያህዌ እንደተናገረን የዘሬድን ስምጥ ሸለቆ አቋርጥን፡፡ 14የዜሬድን ስምጥ ሸለቆ እስክናቋርጥ ድረስ ከመጀመሪያ ቃዴስ በርኔን ከለቀቅንበት ጊዜ አንስቶ ሰላሳ ስምንት አመታት አልፎ ነበር፡፡ በእነዚያ አመታት፣ ያህዌ በክብሩ ይሆናል ብሎ እንደተናገረው የዚያ ትውልድ ተዋጊ እስራኤላውያን ወንዶች ሁሉ ሞተዋል፡፡ 15የሞቱት ሁሉም እስኪወገዱ ድረስ ያህዌ ተቃውሟቸው ስለነበረ ነው፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
16ለጦርነት የደረሱ ወንዶች በሙሉ ካለቁ በኋላ፣ 17ያህዌ እንዲህ አለኝ፣ 18ዛሬ ሁላችሁም በሞአብ ግዛት፣ በከተማቸው በኤር አቅራቢያ ማለፍ አለባችሁ፡፡ 19የአሞን ህዝብ ወገን በሚኖርበት በምድራቸው ድንበር አቅራቢያ ስትደርሱ፣ አታውኳቸው ወይም ከእነርሱ ጋር መዋጋት አትጀምሩ፡፡ እነርሱ የሎጥ ዝርያዎችም ናቸው፣ ስለዚህ ለእነርሱ ከሰጠኋቸው መሬት አንዳች አልሰጣችሁም፡፡›
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
20 (ያ ግዛት በዚያ ቀድሞ ይኖሩ በነበሩበት ሰዎች ስም የረፋይ ግዙፋን ምድር ተብሎም ይጠራ ነበር፡፡ የአሞን ወገን ህዝቦች ዞምዙማውያን ብለው ይጠሯቸዋል፡፡ 2”እንደ ኤናቅ ዝርያዎች ረጃጅሞች የሆኑ ትልቅና ሃይለኛ ወገን ነበሩ፡፡ ነገር ግን ያህዌ እነርሱን አጠፋቸው፣ እናም የአሞን ወገን ህዝቦች አባረውና ምድራቸውን ወስደው በዚያ መኖር ጀመሩ፡፡
|
||||
22በኤዶም ኮረብታማ አገር ለሚኖሩ የዔሳው ነገዶች ያህዌ ተመሳሳይ ነገር አደረገላቸው፡፡ የሖር ወገን ህዝቦችን አጥፍቶ በምትኩ የኤዶም ህዝብ ወገን ከእነርሱ ምድራቸውን ወስደው በዚያ መኖር ጀመሩ፡፡ እስከ አሁን በዚያ ይኖረሉ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
ከቀርጤስ ደሴቶችን የመጡ ህዝቦች አስቀድሞ እስከ ደቡብ ጋዛ ድረስ ርቀው በሜዲትራኒያን ባር አካባቢ ይኖሩ የነበሩትን የኤዊ ወገኖች አጠፏቸው፡፡ ምድራቸውንም ከእነርሱ ወስደው በዚያ መኖር ጀመሩ፡፡)
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
በሞአብ ግዛት በኩል ካለፍን በኋላ፣ ያህዌ እንዲህ ሲል ተናገረን፣ ‹አሁን የአርኖንን ባህር ተሻገሩ፡፡ እኔ የሴዎንን ሠራዊት በሔስቦን ከተማ የሚኖረውን የአሞር ህዝብ ወገን ንጉስ እንድታሸንፉ እረዳችኋለሁ፡፡ ስለዚህ ሰራዊታቸውን አትናቁ ከእነርሱ ምድራቸውን መውሰድ ጀመሩ፡፡ 25ዛሬ በሁሉም ስፍራ የሚገኝ እያንዳንዱ ሰው እናንተን መፍራት እንዲጀምር አደርጋለሁ፡፡ ስለ እናንተ የሚሰማ ሁሉ ይንቀጠቀጣል ይሸበራልም፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
ከዚያም ከነበርንበት በረሃ በሐሴቦን ወደሚገኘው ንጉስ መልዕክተኛ ላክሁ፡፡ ለንጉሱ ይህን ሰላማዊ መልዕክት እንዲያደርሱ ነገርኳቸው፡፡ 27‹እባክህ በምድርህ እንድናልፍ ፍቀድልን፡፡ ከመንገድ እንደማናልፍ ቃል እንገባለን፤ ወደ ግራም ወደ ቀኝም ዘወር አንልም፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
ገዝተን እንድንጠቀምበት ለፈቀድክልን ምግብ ወይም ውሃ እንከፍላለን፡፡ የምንፈልገው በአገርህ ማለፍ ብቻ ነው፡፡ 29ያህዌ አምላካችን ወደሰጠን ምድር ለመግባት የዮርዳስን ባህር እስክናቆርጥ ድረስ ለማለፍ ፍቀድልን፡፡ በኤዶም ዙሪያ የሚኖሩ የዔሳው ነገዶች እና የሞአብ ህዝብ ወገኖች በአካባቢያቸው ስናልፍ ያደረጉልንን ብቻ አድርግልን፡፡›
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
የሴዎን ንጉስ ግን በአገሩ እንድናልፍ አልፈቀድልንም፡፡ ይህም የሆነው ያህዌ አምላካችን ስላደነደነው ነበር፡፡ በውጤቱም፤ ሰራዊቱን እንድናሸንፍና እስከ አሁን የምንኖርበትን ምድሩን እንድንወስድ ያህዌ አስቻለን፡፡
|
||||
31ያህዌ እንዲህ አለኝ፣ ‹ስማ! የሴዎንን ሰራዊት እንድታሸንፍና የህዝቡን መሬት ከእነርሱ እንድትወስድ የፈቀድኩልህ እኔ ነኝ፡፡ ስለዚህ ምድሪቱን መወረስ ጀምር!›
|
Loading…
Reference in New Issue