Wed Jul 19 2017 13:15:46 GMT+0300 (Jordan Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
3ca8529826
commit
5a687d27d5
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
በዚያ፣ በአምላካችን በያህዌ መገኘት ፊት፣ እናንተና ቤተሰቦቻችሁ ከመልካሙ አዝመራ ትመገባላችሁ፣ ደስም ትሰኛላችሁ፤ ምክንያቱም እርሱ እጅግ ባርኳችኋል፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
8በዚያ ምድር ስትኖሩ፣ ቀድሞ ያደረግናቸውን አንዳንድ ነገሮች ደግማችሁ እንዳታደርጉ ተጠንቀቁ፡፡ እስከ አሁን ሁላችሁም ያህዌን እናንተ በፈለጋችሁት መንገድ ስታመልኩ ነበር፣ ምክንያቱም በዘላቂነት እንድትወርሷት ወደሚፈቅድላችሁና በሰላም መኖር ወደምትችሉበት ምድር ገና አልደረሳችሁም ነበር፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
ነገር ግን ዮርዳኖስን ስታቋርጡ ያህዌ አምላካችን ለእናንተ በሚሰጣችሁ ምድር መኖር ትጀምራላችሁ፡፡ ከሚከቧችሁ ጠላቶች ሁሉ እርሱ ይጠብቃችኋል እናንተም በሰላም ትኖራላችሁ፡፡
|
||||
11ያህዌ እርሱን ልታመልኩበት የሚወደውን አንድ ስፍራ ይመርጣል፡፡ እንድታመጡ ያዘዝኳችሁን ስጦታዎች ሁሉ ማምጣት ያለባችሁ ወደዚያ ስፍራ ነው፡፡ ካህናት በመሰዊያው ላይ ሙሉ ለሙሉ የሚያቃጥሏቸውን መስዋዕቶች፣ ሌሎቹን የእናንተን መስዋዕቶች፣ እናንተ ራሳችሁ ልታቀርቡልኝ የመረጣችኋቸውን ስጦታዎች፣ አስራቶቻችሁን እና ለያህዌ ለማቅረብ ቃል የገባችሁትን የከበሩ ልዩ ስጦታዎች ሁሉ እርሱ ወደመረጠው ስፍራ ታመጣላችሁ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
በዚያ ስፍራ ከልጆቻችሁ፣ ከወንድና ሴት ባሮቻችሁ፣ በከተማችሁ ከሚኖሩ የሌዊ ትውልዶች ጋር በያህዌ መገኘት ፊት ደስ ይበላችሁ፡፡ የሌዊ ትውልዶች እንደ እናንተ ርስት እንደሌላቸው አትዘንጉ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
የሚቃጠል የእንስሳ መስዋዕት በፈለጋችሁት ማናቸውም ስፍራ እንዳታቀርቡ ተጠንቀቁ፡፡
|
||||
14ያህዌ መስዋዕቱን እንድታቀርቡ በፈቀደላችሁ፣ ከነገዶቻችሁ መሀል የአንደኛው ነገድ ርስት በሆነ ስፍራ ብቻ መስዋዕቶቹን ልትሰዉ ይገባል፡፡ ካህናቱ በመሰዊያ ላይ መስዋዕቶቹን በሙሉ የሚያቃጥሉበት እናንተ መስዋዕቶችን እንድታቀርቡ የሚፈልግበት፣ እኔ ስታመልኩኝ እንድታደርጉት ያዘዝኳችሁን ሌሎች ነገሮች የምታደርጉት ብቸኛው ስፍራ እኔ የመረጥኩት ስፍራ ብቻ ነው፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
15ሆኖም፣ እግዚአብሔር በምትኖሩበት ስፍራ እንስሳቶቻችሁን አርዳችሁ እንድትበሉ ይፈቅዳል፡፡ ያህዌ አምላካችን ለእናንተ ባርኮ ከሚሰጣችሁ እንስሳት የወደዳችሁትን ያህል ስጋቸውን ልትበሉ ትችላላችሁ፡፡ በዚያኑ ጊዜ ንጹህ የሆኑ ወይም ያልሆኑ ሁሉ የአጋዘን ወይም የድኩላ ስጋ እንደምትበሉ ሁሉ ከዚያ ስጋ ሊበሉ ይችላሉ፡፡
|
||||
16ነገር ግን የማናቸውንም እንስሳ ደም አትብሉ፣ ስጋውን ለመብላት ከማብሰልህ አስቀድሞ ደሙን በምድር ላይ አፍስስ፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue