2 lines
977 B
Plaintext
2 lines
977 B
Plaintext
ነገር ግን ዮርዳኖስን ስታቋርጡ ያህዌ አምላካችን ለእናንተ በሚሰጣችሁ ምድር መኖር ትጀምራላችሁ፡፡ ከሚከቧችሁ ጠላቶች ሁሉ እርሱ ይጠብቃችኋል እናንተም በሰላም ትኖራላችሁ፡፡
|
|
11ያህዌ እርሱን ልታመልኩበት የሚወደውን አንድ ስፍራ ይመርጣል፡፡ እንድታመጡ ያዘዝኳችሁን ስጦታዎች ሁሉ ማምጣት ያለባችሁ ወደዚያ ስፍራ ነው፡፡ ካህናት በመሰዊያው ላይ ሙሉ ለሙሉ የሚያቃጥሏቸውን መስዋዕቶች፣ ሌሎቹን የእናንተን መስዋዕቶች፣ እናንተ ራሳችሁ ልታቀርቡልኝ የመረጣችኋቸውን ስጦታዎች፣ አስራቶቻችሁን እና ለያህዌ ለማቅረብ ቃል የገባችሁትን የከበሩ ልዩ ስጦታዎች ሁሉ እርሱ ወደመረጠው ስፍራ ታመጣላችሁ፡፡ |