Wed Jul 19 2017 13:03:46 GMT+0300 (Jordan Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
a5211e3aa5
commit
2773403e4a
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
ናቸው፡፡ 27ለአብርሃም ለይስሃቅ እና ለያዕቆብ የገባኸውን ቃል ኪዳን አስታውስ፡፡
|
||||
እነዚህ ህዝቦች ምን ያህል አንገተ ደንዳና እና ሀጢአተኛ እንደሆኑ አትቁጠርባቸው፣ የሰሩትን በደል ይቅር በል፡፡ 28ይህንን ባታደርግ፣ እና ብታጠፋቸው፣ የግብጽ ሰዎች ስለዚህ ነገር ይሰማሉ እናም ልትሰጣቸው ቃል ወደገባህላቸው ምድር ልታገባቸው አልቻልክም ይላሉ፡፡ ስለጠላሃቸው በዚያ ልትገድላቸው ብቻ ወደ በረሃ ወሰድካቸው ይለሉ፡፡ 29እነርሱ የአንተ ህዝብ መሆናቸውን እባክህ አትርሳ፡፡ የአንተ እንዲሆኑ አንተ መረጥካቸው፡፡ ከግብጽ ታላቅ በሆነው ሀይልህ ያወጣሃቸው አንተ ነህ፡፡›
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\c 10 1 "ከዚያም ያህዌ እንዲህ ሲል ተናገረኝ፣ ‹እንደ መጀመሪያዎቹ ያሉ ሁለት የድንጋይ ጽላቶችን አዘጋጅ፡፡ እነርሱን ለማስቀመጫ የእንጨት ሳጥን አዘጋ፡፡ ከዚያ ጽላቶቹን በዚህ ተራራ ላይ ወደ እኔ አምጣቸው 2አንተ በሰበርካቸውው በመጀመሪያዎቹ ጽላቶች ላይ የጻፍኳቸውን እነዚያኑ ቃላት በእነዚህ ጽላቶች ላይ እጽፋለሁ፡፡ ከዚያ አንተ በሳጥኖቹ ውስጥ ታስቀምጣቸዋለህ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
3ስለዚህም ሳጥኖቹን አዘጋጀሁ፡፡ እሱንም ለማዘጋጀት የግራር እንጨት ተጠቀምኩ፡፡ ከዚያ እንደ መጀመሪያዎቹ አድርጌ ሁለት የድንጋይ ጽላቶችን አበጀሁ፣ እናም ጽላቶቹን ተሸክሜ ወደ ተራራው ላይ ወጣሁ፡፡ 4በዚያ ያህዌ በመጀመሪያው ጽላት ላይ የጻፋቸውን እነዚያኑ አስር ትዕዛዛት በእነዚህኛዎቹ ጽላቶች ላይ ጻፋቸው፡፡ ቃላቱ አባቶቻችሁ በተራራው ግርጌ በተሰበሰቡበት እርሱ በእሳት መሀል በተራራው ላይ የተናገረው ትዕዛዛት ናቸው፡፡ ከዚያም ያህዌ ጽላቶቹን ለእኔ ሰጠኝ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
ጽላቶቹን ተሸክሜ፣ ተመልሼ ከተራራው ወረድኩ ከዚያ፣ ልክ እርሱ እንዳዘዘው፣ በሰራኋቸው ሳጥኖች ውስጥ አስቀምጥኳቸው እናም እስከ አሁን በዚያ ይገኛሉ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
(ከዚያ፣ የብኔያዕቃን ሰዎች ከሆነው የውሃ ጉድጓድ ተነስተው የእስራኤል ህዝብ ወደ ሞሴራ ተጓዙ፡፡ በዚያ አሮን ሞቶ ተቀበረ፤ ልጁ አልዓዛር የእርሱን ስፍራ ወስዶ ሊቀ ካህን ሆነ፡፡ 7እስራኤላውያን ከዚያ ተነስተው ወደ ጉድጓዳ ተጓዙ፣ ቀጥሎም ብዙ ፈሳሾች ወዳሉባት ወደ ዮጥባታ ተጓዙ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
በዚያን ጊዜ፣ ያህዌ አስርቱ ትዕዛዛት የተጻፉባቸውን ጽላቶች በውስጡ የያዘውን ታቦት እንዲሸከሙ፣ በተቀደሰው ድንኳን በያህዌ ህልውና ፊት እንዲቆሙ፣ መስዋዕቶችን እንዲያቀርቡ፣ እንዲሁም ህዝቡን ለመባረክ ለያህዌ ጸሎት እንዲያቀርቡ የሌዊን ነገድ መረጠ፡፡ እነርሱ እስከ ዛሬም ደረስ እነዚያን ነገሮች ያደርጋሉ፡፡ 9የሌዊ ነገድ ሌሎች ነገዶች እንደሚያደርጉት አንዳች ርሰት የማይቀበሉት በዚህ ምክንያት ነው፡፡ እነርሱ የተቀበሉት እነርሱ ማድረግ ይገባቸዋል ብሎ እርሱ የተናገረውን የያህዌ ካህናት የመሆንን ክብር ነበር፡፡)
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
10ሙሴ እንዲህ ሲል ንግግሩን ቀጠለ፡ "ልክ በመጀመሪያው ጊዜ እንዳደረግኩት፣ በተራራው ላይ ለአርባ ቀናትና ለሊት ቆየሁ፡፡ ወደ ያህዌ ጸለይኩ፣ እርሱም እንደገና ለጸሎቴ መልስ ሰጠ፤ አባቶቻችሁን አላጠፋቸውም አለ፡፡ 11ከዚያም ያህዌ እንዲህ አለኝ ‹መንገዳችሁን ቀጥሉ፣ በህዝቡ ፊት መሄድህን ቀጥል ለእናንተ እሰጣለሁ ብዬ ለአባቶቻችሁ በመሃላ ቃል የገባሁላቸውን ምድር ለመውረስ ጉዟችሁን ቀጥሉ፡፡›"
|
Loading…
Reference in New Issue