Wed Jul 19 2017 13:01:46 GMT+0300 (Jordan Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-07-19 13:01:47 +03:00
parent b9d848da4a
commit a5211e3aa5
8 changed files with 9 additions and 0 deletions

1
09/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
11እነዚያ አርባ ቀናትና አርባ ለሊቶች ከተፈጸሙ በኋላ ያህዌ ትዕዛዛቱን የጻፈባቸውን ሁለቱን የድንጋይ ጽላቶች ሰጠኝ፡፡ 12ከዚያ በኋላ ግን እንዲህ አለኝ፣ ‹ፈጥነህ ከተራራው ውረድ፣ ምክንያቱም ይህ አንተ የምትመራወ ህዝብ፣ ከግብጽ መርተህ ያወጣኸው ህዝብ ክፉ ሀጢአት ሰርቷል! እንዳያደርጉት ያዘዝኳቸውን በጣም ፈጥነው አድርገዋል፡፡ ለማምለክ ለራሳቸው የጥጃ ምስል አበጅተዋል፡፡›

1
09/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
13ከዚያም ህዌ እንዲህ አለኝ፣ ‹ይህን ህዝብ ተመለከትኩት አንገተ ደንዳና መሆኑን አየሁ፡፡ 14ስለዚ ልታስቆመኝ አትሞክር፡፡ እኔ ሁሉንም ላጠፋቸው ተነስቻለሁ፣ ማንም ሰው በየትኛውም ስፍራ ስማቸውን እስከማያስታውስ ድረስ ፈጽሞአ አጠፋቸዋለሁ፡፡ አንተን ከእነርሱ ይልቅ ለበዛና ብርቱ ለሆነ ህዝብ አባት አደርግሃለሁ፡፡›

1
09/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
15ተመልሼ ከተራራው ወረድኩ፣ አስርቱ ትዕዛዛት የተጻፈባቸውን ሁለቱን የድንጋይ ጽላቶች በእጆቼ ተሸክሜ ነበር፡፡ በተራራው ላይ ሁሉ እሳት ይነድ ነበር፡፡ 16እኔም አየሁ፣ አባቶቻችሁ በያህዌ ላይ ታላቅ ሀጢአት ስለፈጸሙ ተንቀጠቀጥኩ፡፡ እነርሱ ያህዌ አምላካችን እንዳያደርጉት ያዘዛቸውን በጣም ፈጥነው ማድረግ ጀምረው ነበር፡፡ ለማምለክ ከብረት የተሰራ የጥጃ ምስል እንዲያበጅላቸው አሮንን ጠይቀዉት ነበር፡፡

2
09/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
ስለዚህም አይናቸው እያየ፣ እነዚያን ሁለት የድንጋይ ጽላቶች ወደላይ አንስቼ ወደ ምድር ወረወርኳቸው፣ ጽላቶቹም ተሰባበሩ፡፡
18ከዚያም ራሴን በምድር ላይ በያህዌ ፊት አዋርጄ አስቀድሞ እንዳደረግኩት ለአርባ ቀንና ለአርባ ሌሊት አልበላሁም አልጠጣሁም፡፡ ያንን ያደረግሁት አባቶቻችሁ ያህዌን በመበደል ሀጢአት ስለፈጸሙና በጣም ስላስቆጡት ነው፡፡

1
09/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ያህዌ በእነርሱ በጣም ተቆጥቶ ስለነበር ሁሉንም ሊያጠፋቸው ይችላልና ፈራሁ፡፡ ነገር ግን ያንን እንዳያደርግ እንደገና ጸለይኩ፣ እርሱም ልመናዬን ሰምቶ ለጸሎቴ ምላሽ ሰጠ፡፡ 20አሮን ያንን የወርቅ ጥጃ በመስራቱ ያህዌ በጣም ተቆጥቶ ነበር፣ ሊገድለውም ተነስቶ ነበር፡፡ ነገር ግን በዚያን ጊዜ ለአሮንም ደግሞ ጸለይሁ፣ ያህዌም ለጸሎቴ መልስ ሰጠ፡፡

1
09/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
አባቶቻችሁ አሮን የብረት ቅርጽ እንዲሰራላቸው በመጠየቅ በደሉ፡፡ ስለዚህም የጥጃ ምስሉን ወስጄ በእሳት አቀለጥኩት፣ ደግሞም ፈጥኜ ትናንሽ ቁርጥራጭ አድርጌ አደቀቅኩት፡፡ ከዚያ እነዚያን ትናንሽ ቁርጥራጦች ከተራራ ቁልቁል በሚፈስ ጅረት ውስጥ ጨመርኳቸው፡፡

1
09/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
እንደዚሁም ደግሞ አባቶቻችሁ ተቤራም፣ ማሳህ፣ ቂብሮት ሐታአዋ ብለው በሚጠሯቸው ስፍራዎች ላይ ባደረጓቸው ነገሮች ያህዌን በጣም አስቆጡት፡፡ 23በቃዴስ በርኔ በነበርንበት ጊዜ፣ ያህዌ ለአባቶቻችሁ፣ ውጡና እኔ ለእናንተ የምሰጣችሁን ያንን ምድር ውረሱ! ብሏቸው ነበር፤ እነርሱ ግን በእርሱ ላይ አመጹ፡፡ እርሱን አላመኑትም፣ ደግሞም እንዲፈጽሙት የነገራቸውን አልታዘዙም፡፡አባቶቻችሁ፣ በግብጽ ውስጥ ካወቅኳቸው ከመጀመሪያዋ ቀን አንስቶ በያህዌ ላይ ሲያምጽ አይቻሁ፣ እናንተም እንደዚያው ልክ እንደ አባቶቻችሁ ነበራችሁ፡፡

1
09/25.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
25ስለዚህም እንደተናገርኩት፣ ለአርባ ቀናትና ለሊቶች በያህዌ ፊት በምድር ላይ ወደቅኩ፣ ምክንያቱም ያህዌ አባቶቻችሁን አጠፋለሁ ብሎ ነበር፡፡ 26እናም ወደ ያህዌ እንዲህ ብዬ ጸለይኩ፣ ‹ጌታ ያህዌ፣ እነዚህ ህዝቦች የአንተ ናቸው፣ አታጥፋቸው፡፡ በታላቁ ሀይልህ ከግብጽ ያወጣሃቸው ህዝቦች ናቸው፡፡