Wed Jul 19 2017 12:27:46 GMT+0300 (Jordan Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
97ebc596c7
commit
0b89cee146
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
32-33 በበረሃ ሲጓዙ እንዴት ሁልጊዜም ከፊታቸው ይሄድ እንደነበረ አስታወስኳቸው በምሽት በእሳት አምድ፣ በቀን በደመና አምድ መራቸው፡፡ ድንኳኖቸውን የሚተክሉባቸውን ስፍራዎች አሳያቸው፡፡ ነገር ግን አባቶቻችሁ የነገርኳቸውን ሁሉ ቸል ብለው አምላካችንን ያህዌን አልታመኑበትም፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
34ያህዌ የተናገሩትን ሰማ፣ እናም ተቆጣ፡፡ በክብሩ እንዲህ ተናገረ፣ 35-36 ‹የዩፎኒ ልጅ ካሌብ ወደ ምድሪቱ ይገባል፡፡ እርሱ እኔን ሙሉ ለሙሉ ታዟል፡፡ ስለዚህ ለእርሱና ለዘሮቹ ከሰለላት ምድር ውስጥ እሰጠዋለሁ፡፡ ከእናንተ ከሁላችሁ ውስጥ ወደዚያች ምድር የሚገባው እርሱ ብቻ ነው፡፡ ከእነዚህ ክፉ ሰዎች ማናቸውም እኔ በክብሬ ለአባቶቻችሁ ለመስጠት ቃል የገባሁትን ያችን መልካም ምድር በፍጹም አያዩም፡፡›
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
37ነገር ግን አባቶቻችሁ ባደረጉት ነገር ያህዌ በእኔም ላይ ተቆጣ፡፡ እንዲህም አለ፣ ‹አንተም ወደዚያች ምድር አትገባም፡፡
|
||||
38ረዳትህ የሆነው የነዌ ልጅ ኢያሱ፣ እርሱ ይገባባታል፡፡ እርሱን አበረታታው፣ ምክንያቱም እናንተ እስራኤላውያን ህዝቦች ያችን ምድር እንድትወርሷት የሚያስችላችሁ እርሱ ነው፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
39ከዚያም ያህዌ ለሁላችንም እንዲህ አለን፣ ‹እናንተ ልጆቻችን በጠላቶቻችን ይማረካሉ ምክንያቱም እነርሱ በጣም ትንንሾች ናቸው፣ መልካሙንና ክፉውን ገና አላዩም ብላችኋል፡፡ ነገር ግን እኔ ምድሪቱን የምሰጠውና የሚገቡባት የሚወርሷትም እነርሱ ናቸው፡፡ 40እናንተ ግን፣ ወደኋላ ወደ ቀይ ባህር ዞራችሁ እንደገና ወደ በረሃው ትገባላችሁ፡፡›
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
41ከዚያ አባቶቻችሁ እንዲህ ሲሉ ምላሽ ሰጡ፣ ‹እኛ ሀጢአት ሰርተናል ያህዌን አልታዘዝንም፡፡ ስለዚህ እንሄዳለን በዚያ ምድር የሚኖሩ ሰዎችንም እናጠቃለን፣ አምላካችን ያህዌ እንድናደርግ ያዘዘን እናደርጋlን› እያንዳንዱ ሰው መሳሪያውን አነሳ፣ ተራራማውን አገር መውረር ቀላል ነው ብለው አሰቡ፡፡
|
||||
42ነገር ግን ያህዌ እኔን እንዲህ አለኝ፣ `እንዲህ ብለህ ንገራቸው፣ “ወደዚያ አትውጡ ደግም እነዚያን ሰዎች አታጥቁ፣ ምክንያቱም እኔ ከእናንተ ጋር አልወጣም ብትሄዱ ግን፣ ጠላቶቻችሁ እንደሚያሸንፏችሁ ዕወቁ፡፡›
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
43ስለዚህም እኔ ያንን ለአባቶቻችሁ ነገርኳቸው፣ እነርሱ ግን የተናገርኩትን መስማት አልፈለጉም፡፡ እንደገና ያደርጉት ዘንድ ያህዌ ያዘዛቸውን ተቃወሙ፡፡ ወታደሮቻቸው በኩራት ወደዚያ ተራራማ ሀገር ዘመቱ፡፡ 44ከዚያም በዚያ አካባቢ የሚኖሩት የአሞራዊያን ወገን ህዝቦች በከተሞቻቸው መጥተው ወታደሮቻቸውን አጠቋቸው፡፡ የአባቶቻችሁን ወታደሮች የዝንብ መንጋ አንድን ሰው እንደሚወር ወረው ሰዎቻቸውን ከኤዶም ደቡብ አባረሯቸው ደግሞም በሔርማ ከተማ አሸነፏቸው፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue