Wed Jul 19 2017 12:25:46 GMT+0300 (Jordan Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
15c81048dd
commit
97ebc596c7
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
17አድልኦ መፈፀም የለባችሁም፡፡ ድሆችንም ባለጸጎችንም በእኩል ማስተናገድ ይኖርባችኋል፡፡ ማንም ሰው ምን ያስባል ብላችሁ መጨነቅ የለባችሁም፣ ምክንያቱም ነገሮችን እግዚአብሔር ልታደርጉት እንደሚፈልገው ትወስናላችሁ፡፡ በጣም አስቸጋሪ ክርክር ቢገጥማችሁና ለመወሰን ቢከብዳችሁ እርሱን ወደ እኔ ታመጡታላችሁ፣ ያንን እኔ እወስናለሁ› 18 በዚያን ጊዜ እኔም ሌሎች ብዙ ነገሮችን ነገርኳችሁ፡፡›
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
19‹ከዚያ ልክ አምላካችን ያህዌ እንዳዘዘን፣ የሲና ተራራን ለቀን በዚያ በጣም አደገኛ በሆነ ታላቅ በረሃ በኩል ወደ ተራራማው ሀገር በሚወስደው መንገድ አሞራዊያን ወደሚኖሩበት ሀገር ሄድን፡፡ ወደ ቃዴስ በርኔም ደረስን፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
20ለአባቶቻችሁ እንዲህ አልኳቸው፡፡ ‹አሁን እኛ የአሞራዊያን ወገን ህዝቦች ወደሚኖሩበት ተራራማ ሀገር መጥተናል፡፡ ይህ አካባቢ አባቶቻችን ያመለኩት ያህዌ አምላካችን ለእኛ ከሚሰጠን ስፍራ ከፊሉ ነው፡፡ 21ያህዌ አምላካችን ይህን ምድር ለእኛ እየሰጠን እንደሆነ አስተውሉ፡፡ ስለዚህ እርሱ እንዳዘዘው ሂዱና ውረሷት፡፡ በፍጹም አትፍሩ፡፡›
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
ነገር ግን አባቶቻችሁ በሙሉ ወደ እኔ መጥተው፣ ‹እኛ ከመውጣታችን አስቀድሞ፣ በመጀመሪያ ምድሪቱን እንዲሰልሉ ጥቂት ሰዎችን ወደዚያ መላክ አለብን፣ ይህም ተመልሰው መጥተው ወደዚያ የሚያደርሰን የተሻለው መንገድ የትኛው እንደሆነና ከተሞቹ ምን አይነት እንደሆኑ ይነግሩን ዘንድ ነው፡፡› አሉ፡፡
|
||||
23ያንን ማድረግ መልካም እንደሆነ አሰብኩ፣ ስለዚህም ከእያንዳንዱ ነገድ አንድ ሰው በድምሩ አስራ ሁለት ሰዎች መረጥኩ፡፡ 24ወደ ተራራማው አገር እስከ ኤሽኮል ሸለቆ ድረስ ሄደው፣ አካባቢውን ሁሉ ሰለሉ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
በዚያ ካገኙት ከምድሪቱ ፍሬ ይዘው ለእኛ አመጡልን፡፡ ያህዌ አምላካችን የሰጠን ምድር በጣም መልካም እንደሆነች ነገሩን፡፡›
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
‹ነገር ግን አባቶቻችሁ ሄደው ምድሪቱን መውረስን ተቃወሙ፡፡ አምላካችን ያህዌ ያደርጉ ዘንድ ያዘዛቸውን ትዕዛዝ ተቃወሙ፣ ወደ ምድሪቱ አንገባም አሉ፡፡ 27አባቶቻችሁ በድንኳኖቸቸው ተቀምጠው አጉረመረሙ፡፡ እንዲህም አሉ፣ ‹ያህዌ ጠልቶናል፡፡ የአሞራውያን ወገን ህዝቦች ያጠፉን ዘንድ እርሱ ከግብጽ ወደዚህ አምጥቶናል፡፡ 28ወደዚያ መሄድ አንፈልግም፡፡ ወደዚያ የላክናቸው ሰዎች በጣም ቅስማችንን ሰብረውታል፡፡ በዚያ የሚኖሩ ህዝቦች ከእኛ በጣም ጠንካሮችና ረጃጅሞች መሆናቸውን ነግረውናል፣ ደግሞም በከተሞቻቸው ዙሪያ በጣም ከፍ ያሉ ቅጽሮች እንዳሉ የላክናቸው ሰዎች ነግረውናል፡፡ የኤናቅ ዝርያ የሆነ ግዙፉንን ማየታቸውንም ነግረውናል፡፡'
|
Loading…
Reference in New Issue