This website requires JavaScript.
Explore
Bible In Every Language
Help
Help
Register
Sign In
WA-Catalog
/
am_tw
Watch
4
Star
0
Fork
You've already forked am_tw
0
Files
Issues
Pull Requests
Releases
Wiki
Activity
See in Reader
ca0e95876f
am_tw
/
bible
/
kt
/
holyone.md
596 B
Raw
Blame
History
ቅዱስ
“ቅዱሱ” የሚለው መጠሪያ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ሁሌም የሚያመለክተው እግዚአብሔርን ነው።
ብሉይ ኪዳን ውስጥ ይህ መጠሪያ ብዙውን ጊዜ ጥቅም ላይ የሚውለው፣ “የእስራኤል ቅዱስ” በተሰኘው ሐረግ ውስጥ ነው።
አዲስ ኪዳን ውስጥ ኢየሱስም፣ “ቅዱሱ” ተብሎ ተጠርቷል።
“ቅዱሱ” የሚለው ቃል አንዳንዴ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ መልአክን ለማመልከት ጥቅም ላይ ውሏል።