949 B
949 B
አምላካዊ፣ አምላካዊነት
“አምላካዊ” የሚለው ቃል እግዚአብሔርን በሚያስከብርና የእግዚአብሔርን ማንነት በሚያሳይ መንገድ የሚኖር ሰውን ለማመልከት ጥቅም ላይ ይውላል። የእግዚአብሔርን ፈቃድ በማድረግ እርሱን የማያከብር ሰው ባሕርይ አምላካዊነት ይባላል።
- አምላካዊ ባሕርይ ያለው ሰው ፍቅርን፣ ደስታን፣ ሰላምን፣ ትዕግሥትን፣ ቸርነትንና ራስን መግዛትን የመሳሰሉ የመንፈስ ፍሬ በሕይወቱ ይታያሉ።
- የአምላካዊነት ባሕርይ ማለትም፣ እግዚአብሔርን በሚያስከብር መንገድ መኖር፣ መንፈስ ቅዱስ ውስጡ ለመሆኑና ለእርሱም እየተገዛ መሆኑን የሚያሳይ ፍሬ ወይም ውጫዊ ማስረጃ ነው።