849 B
849 B
ስጦታ
“ስጦታ” የሚለው ለሌላው ወገን የተሰጠ ማንኛውንም ነገር ያመለክታል። ስጦታ የሚሰጠው በምላሹ ምንም ነገር ባለ መጠበቅ ነው።
- ለድኾች የሚሰጥ ገንዘብ፣ ምግብ፣ ልብስና ማንኛውም ነገር “ስጦታ” ይባላል።
- መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለእግዚአብሔር የሚሰጥ መባ ወይም መሥዋዕትም፣ “ስጦታ” ይባላል።
- የድነት ስጦታ በኢየሱስ በማመን በኩል እግዚአብሔር የሰጥን ነው።
- አዲስ ኪዳን ውስጥ፣ “ስጦታ” የሚለው ቃል ሌሎችን ለማገልገል እግዚአብሔር ለክርስቲያኖች ሁሉ ይሚሰጠውን የተለያዩ መንፈሳዊ ችሎታዎችን ያመለክታል።