This website requires JavaScript.
Explore
Bible In Every Language
Help
Help
Register
Sign In
WA-Catalog
/
am_tw
Watch
4
Star
0
Fork
You've already forked am_tw
0
Files
Issues
Pull Requests
Releases
Wiki
Activity
See in Reader
ca0e95876f
am_tw
/
bible
/
kt
/
exalt.md
504 B
Raw
Blame
History
ከፍ ማድረግ፣ ከፍታ
ከፍ ማድረግ በከፍተኛ ደረጃ ማመስገንና ማክበር ማለት ነው። ከፍ ያለ ደረጃ ላይ ማድረስንም ያመለክታል።
መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ይህ ቃል ጥቅም ላይ የዋለው ብዙውን ጊዜ እግዚአብሔርን ከፍ ለማድረግ ነው።
አንድ ሰው ራሱን ከፍ ካደረግ፣ ስለራሱ በትዕቢትና በእብሪት እያሰበ ነው ማለት ነው።