This website requires JavaScript.
Explore
Bible In Every Language
Help
Help
Register
Sign In
WA-Catalog
/
am_tw
Watch
5
Star
0
Fork
You've already forked am_tw
0
Files
Issues
Pull Requests
Releases
Wiki
Activity
See in Reader
ca0e95876f
am_tw
/
bible
/
kt
/
dominion.md
643 B
Raw
Blame
History
ግዛት
ግዛት ሰዎችን፣ እንስሳትንና መሬትን የመቆጣጠር፣ የመግዛት ኃይልና ሥልጣንን ያመለክታል።
ነቢይ፣ ካህንና ንጉሥ በመሆኑ ኢየሱስ ክርስቶስ ምድርን ሁሉ እንደሚገዛ ተነግሮአል።
በኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል ላይ ሞት የሰይጣን ግዛት ለዘላለም ተሸንፎአል።
በፍጥረት ጊዜ ሰው የባሕር ዓሦችን፣ በአየር የሚበሩ ወፎችንና ምድር ላይ የሚኖሩ ፍጥረቶችን ሁሉ እንዲገዛ እግዚአብሔር ተናገረ።