This website requires JavaScript.
Explore
Bible In Every Language
Help
Help
Register
Sign In
WA-Catalog
/
am_tw
Watch
4
Star
0
Fork
You've already forked am_tw
0
Files
Issues
Pull Requests
Releases
Wiki
Activity
See in Reader
ca0e95876f
am_tw
/
bible
/
kt
/
demonpossessed.md
660 B
Raw
Blame
History
አጋንንት ያደሩበት
አጋንንት ያደሩበት ሰው የሚያደርገውንና የሚያስበውን የሚቆጣጠሩ አጋንንት ወይም ክፉ መናፍሳት ውስጥ ይኖራሉ።
አጋንንት ያደሩበት ሰው ብዙ ጊዜ ራሱን ወይም ሌሎችን ይጎዳል፤ እንደዚያ የሚያስደርጉት ውስጡ ያሉት አጋንንት ናቸው።
ከውስጣቸው አጋንንቱ እንዲወጡ በማዘዝ ኢየሱስ አጋንንት ያደሩባቸው ሰዎችን ነጻ አውጥቶአል። ብዙ ጊዜ ይህ፣ “አጋንንትን ማስወጣት” የሚባለው ነው።