የጽዮን ሴት ልጅ
የጽዮን ሴት ልጅ የእስራኤልን ሕዝብ የሚያመለክት ምሳሌያዊ አነጋገር ነው። ብዙውን ጊዜ ትንቢት ውስጥ ጥቅም ላይ ውሏል።
- ብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ “ጽዮን” የኢየሩሳሌም ከተማ ሌላ ስም ነበር።
- “ጽዮን” እና፣ “ኢየሩሳሌም” እስራኤልን ለማመልከትም ጥቅም ላይ ይውላሉ።
- “ሴት ልጅ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ውድ ምሆንን ወይም ፍቅርን የሚያመለክት ሐረግ ነው። እግዚአብሔር ለሕዝቡ ላለው ትዕግሥትና ጥንቃቄ ተለዋጭ ዘይቤ ነው።