This website requires JavaScript.
Explore
Bible In Every Language
Help
Help
Register
Sign In
WA-Catalog
/
am_tw
Watch
5
Star
0
Fork
You've already forked am_tw
0
Files
Issues
Pull Requests
Releases
Wiki
Activity
See in Reader
ca0e95876f
am_tw
/
bible
/
kt
/
curse.md
589 B
Raw
Blame
History
መርገም፣ የተረገመ
“መርገም” አንድ ሰው ወይም አንድ ነገር ላይ መጥፎ ነገር እንዲደርስበት ማድረግ ነው።
አንድ ሰው ወይም አንድ ነገር ላይ ጉዳት እንዲደርስ መናገር መርገም ነው።
ሰውን መርገም እዚያ ሰው ላይ መጥፎ ነገር እንዲደርስበት የመፈለግ መገለጫ ሊሆን ይችላል።
ቅጣትን አንድ ሰው ሌላው ላይ የሚያደርሰው ሌላ አሉታዊ ነገርን ሊያመለክትም ይችላል።