This website requires JavaScript.
Explore
Bible In Every Language
Help
Help
Register
Sign In
WA-Catalog
/
am_tw
Watch
5
Star
0
Fork
You've already forked am_tw
0
Files
Issues
Pull Requests
Releases
Wiki
Activity
See in Reader
ca0e95876f
am_tw
/
bible
/
kt
/
cross.md
602 B
Raw
Blame
History
መስቀል
መጽሐፍ ቅዱስ በተጻፈበት ዘመን መስቀል አንድ ቀጥ ብሎ የወጣ እንጨት ሲሆን ጫፉ አካባቢ አንድ ሌላ ግንድ ይጋደምበት ነበር።
በሮም መንግሥታት ዘመን አንድ ሮማዊ ባለ ሥልጣን መስቀል ላይ በመቸንከር ወይም መስቀል ላይ በማሰርና እዚያ እንዲሞቱ በማድረግ ወንጀለኞችን ይቀጣ ነበር።
ኢየሱስ ባልፈጸመው ወንጀል በሐሰት ተከሰሰ፤ ሮማውያንም መስቀል ላይ ገደሉት።