am_tw/bible/kt/christian.md

1.1 KiB

ክርስቲያን

ኢየሱስ ወደ ሰማይ ከሄደ ጥቂት ጊዜ በኋላ ስዎች “ክርስቲያን” የሚለውን ስም አወጡ፤ ክርስቲያን የክርቶስ ተከታይ ማለት ነው።

  • የኢየሱስ ተከታዮች ለመጀመሪያ ጊዜ፣ “ክርስቲያኖች” የተባሉት በአንጾኪያ ከተማ ነበር።
  • ክርስቲያን ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን የሚያምንና ከኃጢአት እንደሚያድነው በእርሱ የሚተማመን ሰው ነው።
  • በዘመናችን በእውነት የኢየሱስ ተከታይ ባይሆን እንኳ በክርስቲያን ሃይማኖት ውስጥ ያለ ማንኛውም ሰው ክርስቲያን ተብሎ ይጠራል። መጽሐፍ ቅዱስ፣ “ክርስቲያን” የሚለው እንዲህ ዓይነቱን አይደለም።
  • መጽሐፍ ቅዱስ፣ “ክርስቲያን” ሲል ሁሌም የሚያመለክተው በእውነት በኢየሱስ የሚያምን ሰውን በመሆኑ፣ ክርስቲያን፣ “አማኝ” በመባልም ይታወቃል።